በነዚህ በሶስቱ ነገሮች ደስ አለኝ
ባንድ ልብ የሚተባበሩ የተደነቁናቸው
ወንድሜ ወንድሜ የሚባባሉ ወዳጆች የተደነቁ ናቸው
ከሚስቱ ጋር በሥራ የተባበረ ሰው የተደነቀ ነው
ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ጠላሁ ሰውነቴም ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው
ትእቢተኛ ድሃን
ንፉግ ባለጸጋን
ሴሰኛ አእምሮ የሌለው ሽማግሌንም
እነዚህን ሦስቱን ጠላሁ
መጽሐፈ ሲራክ 25፥1-3
ባንድ ልብ የሚተባበሩ የተደነቁናቸው
ወንድሜ ወንድሜ የሚባባሉ ወዳጆች የተደነቁ ናቸው
ከሚስቱ ጋር በሥራ የተባበረ ሰው የተደነቀ ነው
ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ጠላሁ ሰውነቴም ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው
ትእቢተኛ ድሃን
ንፉግ ባለጸጋን
ሴሰኛ አእምሮ የሌለው ሽማግሌንም
እነዚህን ሦስቱን ጠላሁ
መጽሐፈ ሲራክ 25፥1-3
No comments:
Post a Comment